በዚህም በመድረኩ የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር፣ የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ምክትል ከንቲባ አቶ ሀርቢ ቡህ፣ የድሬዳዋ አስተዳደር ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽፈት ቤት ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ዩሱፍ እንዲሁም የካቢኔ አባላት ፣ ከፍተኛ የድርጅት አመራሮች፣ የብልፅግና ፓርቲ አባላት እና ደጋፊዎች፣ የተፎካካሪ ፓርቲ ተወካዮች፣ የድሬዳዋ አስተዳደር የወጣቶች ምክር ቤት አመራሮች፣ የብልፅግና ፓርቲ የወጣቶች እና ሴቶች ሊግ ተወካዮች፣ የኃይማኖት አባቶችና የሀገር ሽማግሌዎች እንዲሁም ጥሪ የተደረገላችሁ እንግዶች እየተሳተፉ ይገኛል።
ውድ የፌስ ቡክ ገፅ ተከታታዮቻችን በቀጣይ ዝርዝር መረጃዎችን የምናደርሳችሁ ይሆናል።
በኤደን ሳሙኤል
ፎቶ፦አገኘሁ ሸዋረጋ


