Amharicበሶማሊ ክልል መንግስት 32ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ላይ ለመታደም የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ አገኘው ተሻገር እና የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሃር ጅግጅጋ ገብተዋል። direcom1 year ago1 year ago01 mins ከፍተኛ አመራሮቹ ጅግጅጋ ከተማ ገራድ ዊልዋል አየር ማረፊያ ሲደርሱ የሶማሊ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፋ ሙሁመድ አቀባበል አድርገውላቸዋል። Post navigation Previous: በድሬዳዋ አስተዳደር ከ1 ሺ 7 መቶ በላይ የሚሆኑ የሚኒሻ አባላት ተመረቁ::Next: የጅቡቲ ወጣቶችና ባህል ሚንስትር በዶ/ር ሂቦር ሞሚን አሶዌ የተመራ ልኡካን ቡድ ትናንት ማምሻውን ድሬዳዋ ገብቷል። Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Required fields are marked *Comment * Name * Email * Website Save my name, email, and website in this browser for the next time I comment. Δ
የድሬዳዋ የኮሪደር ልማት ለከተማዋ ውብ ገፅታን ከማላበሱ ባሻገር ለከተማ ግብርና እና ለሥራ ዕድል ፈጠራ ትልቅ በር ከፍቷል direcom3 days ago2 days ago 0
ሰኔ 25 ቀን 2016 ዓ.ም በደረሰው ድንገተኛ የእሳት አደጋ ሳቢያ የተጎዱ ወገኖችን በመደገፍና አካባቢውን መልሶ በማቋቋም ረገድ የድሬዳዋ አስተዳደር እያበረከተ ያለው አስተዋጽኦ ከፍተኛ መሆኑ ተጠቁሟል። direcom3 days ago2 days ago 0
”በሀገር ውስጥም በውጭም የሚገኙ የድሬደዋ ወዳጆችና ተወላጆች እያበረከቱ ያለው የበጎ ተግባር ስራዎች የሚመሰገንነው።” – የድሬደዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ ከድር ጁሀር። direcom4 days ago2 days ago 0