Amharicሔር ኢሴ የሶማሌ ኢሳ ማህበረሰብ ያልተፃፈ ባህላዊ ህግ በዮኔስኮ የማይዳስ የሰው ልጆች ወካይ የአለም ቅርስ ሆኖ መመዝገቡን ምክንያት በማድረግ፤ በድሬዳዋ አስተዳደር በተለያዩ መርሀ ግብሮች በዓሉ እየተከበረ ይገኛል። direcom1 year ago01 mins ማምሻውንም የሶስት ሀገራት ማለትም የኢትዮጲያ፣ የጅቡቲና የሶማሊያ አርቲስቶች የተሳተፉበት ኮንሰርት ተካሂዷል። በኤደን ሳሙኤል ፎቶ:- ረመዳን አደም Post navigation Previous: Waxaa garoonka caalamiga ah Ee Ditidhabe Sii diraan logu qabtay munaasabad lagu maamuusayay aqoonsiga “Xeerka Ciise” Ay UNESCO U Aqoonsatay hiddaha aan la taaban karin.Next: “በተፈጥሮ ሀብት በታደለችው ታሪካዊቷ ጅማ ከተማ የተጀመረውን የኮሪደር ልማት ስራ እና የታሪካዊዉን የአባጅፋር ቤተ መንግስት እድሳት ጐብኝተናል። Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Required fields are marked *Comment * Name * Email * Website Save my name, email, and website in this browser for the next time I comment. Δ
የድሬዳዋ የኮሪደር ልማት ለከተማዋ ውብ ገፅታን ከማላበሱ ባሻገር ለከተማ ግብርና እና ለሥራ ዕድል ፈጠራ ትልቅ በር ከፍቷል direcom3 days ago2 days ago 0
ሰኔ 25 ቀን 2016 ዓ.ም በደረሰው ድንገተኛ የእሳት አደጋ ሳቢያ የተጎዱ ወገኖችን በመደገፍና አካባቢውን መልሶ በማቋቋም ረገድ የድሬዳዋ አስተዳደር እያበረከተ ያለው አስተዋጽኦ ከፍተኛ መሆኑ ተጠቁሟል። direcom3 days ago2 days ago 0
”በሀገር ውስጥም በውጭም የሚገኙ የድሬደዋ ወዳጆችና ተወላጆች እያበረከቱ ያለው የበጎ ተግባር ስራዎች የሚመሰገንነው።” – የድሬደዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ ከድር ጁሀር። direcom4 days ago2 days ago 0