Amharicየአፈር ሀብታችን ለብልፅግናችን በሚል መሪ ሀሳብ የ 2017 ዓ.ም የተቀናጀ የበጋ ወራት የተፋሰስ ልማት ስራዎች የማስጀመሪያ መርሀ-ግብር የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጆሀር እና የአስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት በአሁን ሰአት በቢዮአዋሌ ክላስተር በኬሀሎ ገጠር ቀበሌ እየተካሄደ ይገኛል ። direcom1 year ago01 mins የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮም በቢዮአዋሌ ክላስተር በኬሀሎ ገጠር ቀበሌ ላይ የሚካሄዱትን አጠቃላይ መረጃዎች ወደ እናንተ የምናደርስም ይሆናል ። በአለማየሁ አበበ ፎቶ :- በቴዎድሮስ ልኡልሰገድ Post navigation Previous: “በተፈጥሮ ሀብት በታደለችው ታሪካዊቷ ጅማ ከተማ የተጀመረውን የኮሪደር ልማት ስራ እና የታሪካዊዉን የአባጅፋር ቤተ መንግስት እድሳት ጐብኝተናል።Next: Qabeenyi Biyyee keenya Badhaadhina keenyaaf mata-duree jedhuun Hojiin Eegumsa Qabeenya Uumamaa Kan Ji’oota bonaa jalqabsiisuu Kilaastara Biyyoo Awaallee gaggeefamaati Jira. Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Required fields are marked *Comment * Name * Email * Website Save my name, email, and website in this browser for the next time I comment. Δ
የድሬዳዋ የኮሪደር ልማት ለከተማዋ ውብ ገፅታን ከማላበሱ ባሻገር ለከተማ ግብርና እና ለሥራ ዕድል ፈጠራ ትልቅ በር ከፍቷል direcom3 days ago2 days ago 0
ሰኔ 25 ቀን 2016 ዓ.ም በደረሰው ድንገተኛ የእሳት አደጋ ሳቢያ የተጎዱ ወገኖችን በመደገፍና አካባቢውን መልሶ በማቋቋም ረገድ የድሬዳዋ አስተዳደር እያበረከተ ያለው አስተዋጽኦ ከፍተኛ መሆኑ ተጠቁሟል። direcom3 days ago2 days ago 0
”በሀገር ውስጥም በውጭም የሚገኙ የድሬደዋ ወዳጆችና ተወላጆች እያበረከቱ ያለው የበጎ ተግባር ስራዎች የሚመሰገንነው።” – የድሬደዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ ከድር ጁሀር። direcom4 days ago2 days ago 0