የሰው ልጅ በህይወት እስካለ የሚኖርበትን ማህበረሰብ ያየውን የማረውንና የተገነዘበውን እውቀት ፅፎ አሁን ላለውም ሆነ ለቀጣዩ ትውልድ የማስተላለፍ ሃላፊነት እንዳለበት እሱም በራሱ እይታ አጠቃላይ እይታ ካስተዋለውና ካደገበት ማህበረሰብ ነባራዊ እውነታ የተመሰረተ ስራዎችን በማቀናጀት ለህትመት እንዲበቃ ማድረጉን የመፀሃፉ ደራሲ ወጣት አብዲ አህመድ በምረቃ ስነ-ስረአቱ ላይ ገላጿል።
በመፀሃፉ ዝግጅትና ህትመት በርካታ አካላት ድጋፍ እንዳደረጉለት የገፀው ደራሲው የኪነጥበቡ ዘርፍ እንዲጎለብት ሁሉም አካል የበኩሉን መወጣት እንደሚገባ ገልጿል።
በዳግማዊ ፍቃዱ
ፎቶ፦ናታን ሸዋፈራሁ


