በድሬዳዋ ከተማ የጎዳና ላይ ልመናን እና ጎዳና ተዳደሪነትን እንዲሁም በጎዳና ላይ የሚከናወኑ አልባሌ ተግባራትን ለመከላከል ሁሉም የህብረተሰብ ክፍል ሊረባረብ እንደሚገባ ተገለጸ
#DGC የካቲት 18/2017 በዛሬው ዕለት በድሬዳዋ አስተዳደር የጎዳና ተዳዳሪነትን እንዲሁም የጎዳና ላይ ልመናን ለመቆጣጠር የሚደረጉ ድጋፎችን ለመወሰን የተዘጋጀ ረቂቅ ደንብን ውጤታማ በሆነ መልኩ ለመተግበር ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተካሄደ፡፡ በመድረኩ የድሬዳዋ አስተዳደር ሴቶች፣ ህፃናትና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ሀ ኃላፊ ወ/ሮ ሁክሚያ መሀመድ በድሬዳዋ ከተማ የጎዳና ተዳዳሪነትና የጎዳና ላይ ልመና ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መምጣቱን ገልፀው፤…


