የድሬዳዋ አስተዳደር ካቢኔ ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ የተለያዩ ውሳኔዎችን አስተላልፏል።

1ኛ :- የሴቶችን አኮኖሚያዊ ችግሮች ለመቅረፍ በተለያዩ ገቢ ማስገኛ እንዲሰማሩ ለማስቻል በተቀረጸው ፕሮጀክት ዙሪያ ውይይት ተደርጎ አቅጣጫ የተሰጠበት ሲሆን

2ኛ:- የድሬዳዋ አስተዳደር የሰላም ምክር ቤት ማቋቋሚያ ደንብ ላይ ውይይት ተደርጎ ደንቡ እንዲፀድቅ ውሳኔ ተላልፏል።

3ኛ:- በተጨማሪም በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ካቢኔው በመወያየት ውሳኔዎችን አስተላልፏል።

የድሬዳዋ አስተዳደር መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *