የወረዳ ምክር ቤቶች መደበኛ ጉባኤያቸውን አካሄዱ

#DGC የካቲት 30/2017

የድሬዳዋ አስተዳደር የከተማ ወረዳ ምክር ቤቶች 4ኛ የስራ ዘመን 4ኛ አመት 50ኛ መደበኛ ጉባኤያቸውን አካሂደዋል ።

የ9 ወረዳ ምክር ቤት 50ኛ መደበኛ ጉባኤውን የ2017 በጀት አመት የ6ወር እቅድ ሪፖርት የቀረበ ሲሆን በመቀጠልም የተለያዩ አጀንዳዎች ላይም ተወያይተው አፅድቀዋል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *