ስልጠናው በአምስት ርዕሰ ጉዳዮች ለሶስት ቀናት የሚቆይ ይሆናል።
በዚህም በስልጠና መድረኩ የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር፣ የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ክብርት ወ/ሮ ፈቲያ አደን፣ አቶ ዛዲግ አብርሃ የአፍሪካ ልህቀት አካዳሚ ፕሬዝዳንት፣ የድሬዳዋ አስተዳደር ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽፈት ቤት ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ዩሱፍ እንዲሁም የካቢኔ አባላትና በየደረጃው የሚገኙ አመራሮች እየተሳተፉ ይገኛሉ።
በኤደን ሳሙኤል
ፎቶ:-አገኘሁ ሸዋረጋ


