Amharicበሉሲ አሻራዎች ፈለግ በኢትዮጵያ የተካሄዱ ተልዕኮዎች የተሰኘው መፅሀፍ ፀሀፊ ኬሬይሞንድ ቦንፊይ የተመራ ልኡካን ቡድን ድሬዳዋ ከተማ ገባ direcom1 year ago1 year ago01 mins የመፅሀፉ ፀሀፊ ድሬዳዋ ከተማ የገቡት በፅሀፉን ለማስመረቅ ሲሆን፤ ማምሻውንም መፅሀፉ በአሊያንስ ኢትዮ ፍራንሲስ በድምቀት የሚመረቅ ይሆናል። እንግዶቹ ድሬዳዋ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርሱ የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀርን ጨምሮ በአስተዳደሩ በየደረጃው በሚገኙ አመራሮች ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። በኤደን ሳሙኤል ፎቶ:-ዳዊት መስፍን Post navigation Previous: የብልፅግና ፓርቲ ህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ ሚኒስትር ቢቂላ ሁሪሳ(ዶ/ር) የተመራው ሉዑክ ቡድን በአስተዳደሩ እየተከናወኑ የሚገኙ ግዙፍ የልማት ፕሮጀክቶችን ተዘዋውሮ ጎብኝቷልNext: በድሬዳዋ አስተዳደር “የድህረ እውነት ዘመንን በእውቀትና እና በእውነት “በሚል መሪ ቃል ለአመራሮች ፣ ለሚዲያ እና ኮሙኒኬሽን ባለሙያዋች እየተሰጠ የሚገኘው የአቅም ግንባታ ስልጠና በከሰዓቱ ውሎ ቀጥሏል። Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Required fields are marked *Comment * Name * Email * Website Save my name, email, and website in this browser for the next time I comment. Δ
የድሬዳዋ የኮሪደር ልማት ለከተማዋ ውብ ገፅታን ከማላበሱ ባሻገር ለከተማ ግብርና እና ለሥራ ዕድል ፈጠራ ትልቅ በር ከፍቷል direcom4 days ago2 days ago 0
ሰኔ 25 ቀን 2016 ዓ.ም በደረሰው ድንገተኛ የእሳት አደጋ ሳቢያ የተጎዱ ወገኖችን በመደገፍና አካባቢውን መልሶ በማቋቋም ረገድ የድሬዳዋ አስተዳደር እያበረከተ ያለው አስተዋጽኦ ከፍተኛ መሆኑ ተጠቁሟል። direcom4 days ago2 days ago 0
”በሀገር ውስጥም በውጭም የሚገኙ የድሬደዋ ወዳጆችና ተወላጆች እያበረከቱ ያለው የበጎ ተግባር ስራዎች የሚመሰገንነው።” – የድሬደዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ ከድር ጁሀር። direcom5 days ago2 days ago 0