በብልፅግና ፓርቲ ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ለከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮች ስልጠና እንደቀጠለ ነው::

በዶክተር ኢብሳ መሀመድ ወይም ደሚና አማካኝነት ትውልድ ላይ ከመስራት እና ከመገንባት አኳያ እንዲሁም አመራሮች በስራም ሆነ በተለያዩ አካባቢዎች ያላቸውን የኮሚዩኒኬሽን አግባባቸውን ማሳደግ በሚገባቸው ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሰነድ ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል።

በመድረኩ ፅሁፍ አቅራቢው ነባራዊ ሀገራዊና አለም አቀፋዊ ምሳሌዎችን በማጣቀስ ስልጠናውን ሰጥተዋል።

በአጠቃላይም በቀረበው ሰነድ ላይ ከተሳታፊዎች ሃሳብ አስተያየት ተሰጥቶ ሰፊ ውይይት ተደርጎበታል።

በአለማየሁ አበበ

ፎቶ :- በአገኘው ሸዋረጋ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *