Ololaha tallalka Isku-dhafka ah ee cudurka dabaysha ayaa maanta ka furmay magaalada Diridhabe.

Barnaamijkan ayaa waxaa daah-furay kusi simaha Maayarka is Maamulka magalaada Diridhabe ahna Madaxa Xafiiska Horumarinta iyo Maaraynta Dhulka ee is Maamulka Diridhabe mudane Injineer Sajidh Caliyi, oo ay wehelinayeen bahda caafimaadka ee dugsiga hoose dhexe iyo sare ee Al Markaz ee xafadda Lagahare. Injineer Sajidh caliyi oo barnamijkasi ka hadlay ayaa sheegay in ay wadaan…

Read More

የካቢኔ ውሳኔ

የድሬዳዋ አስተዳደር ካቢኔ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ ውሳኔዎችን አስተላልፏል የድሬዳዋ አስተዳደር ካቢኔ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ አጀንዳዋች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አስተላልፏል 1ኛ:- ካቢኔው የድሬዳዋ አስተዳደር የባህል ፍርድ ቤቶችን ለማቋቋምና እዉቅና ለመስጠት የወጣ ረቂቅ አዋጅ ላይ ተወያይቷል በወጣዉ እረቂቅ አዋጅም ማህበረሰቡ በአካባቢው በሚቋቋመው የባህል ፍርድ ቤት በቋንቋቸው፣በባህላቸው እንዲሁም በሀይማኖታቸው እንዲዳኙ ከማድረግ ባሻገር ቂም ከመያያዝ ወደ ቀድሞ ሰላማዊ…

Read More

Duulli qindaa’aan talaallii Pooliyoo marsaa 2’ffaan daa’iimman umuriin isaanii waggaa shanii gadii ta’eef kennamuu eegale.

Caamsaa 22/2017 Dire Tv Duulli Qindaawaan Talaallii Pooliyoo marsaa lammaffaa Mana Barumsa Al-Markaaziitti jalqabameeti jira. Duuliicha kan jalqabsiisaan Itti aanaan Hoogganaa Biiroo Fayyaa Bulchiinsa Dirree Dhawaa Obbo Yuusuuf Sayiid daa’iimman umuriin isaanii waggaa shanii gadi ta’eef talaalliin Pooliyoo marsaa 2’ffaan ifatti mana barnootaa Al-Markaaziitti kennamuu eegaluu himanii kanaanan dura daa’iimman talaallii eegalanii addaan kutaniif talaalliin…

Read More

የሁለተኛ ዙር የተቀናጀ የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ በዛሬው ዕለት በድሬዳዋ አስተዳደር ተጀመረ

መርሀ ግብሩንም የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር ተወካይና የድሬዳዋ አስተዳደር መሬት ልማትና ማኔጅመንት ቢሮ ኃላፊ ኢንጂነር ሳጅድ አሊይ ከጤና ባለሞያዎች ጋር በጋራ በመሆን ለገሀሬ በሚገኘው አልመርከዝ አንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት አስጀምረውታል። በዚህም ኢንጂነር ሳጅድ ብልፅግናን ከማረጋገጥ አንፃር ሰፊ ስራዎች እየተሰሩ መሆንን ገልፀው በተለይም፤ በጤናው ዘርፍም ተደራሽነትን ብቻ ሳይሆን ቀድሞ መከላከልን መሰረት ያደረጉ ስራዎች…

Read More

የንግዱ ማህበረሰብ ሚና ለሀገር እድገት ብልጽግና በሚል መሪ ሀሳብ በወረዳ 5 አስተዳደር ከሚገኙ የንግዱ ማህበረሰብ ጋር ውይይት ተካሄደ

የንግዱ ማህበረሰብ ለሀገሪቱ የኢኮኖሚ እድገት እና ሁለንተናዊ ብልጽግና ጉዞ መረጋገጥ የበኩላቸውን ድርሻ ሊወጡ እንደሚገባም ነው በውይይቱ የተገለጸው። በዋናነት የንግዱ ማህበረሰብ በባለፉት 7 የለውጥ ዓመታት ያስመዘገባቸው ስኬቶች የሚታዩበት፣ በአምራች ኢንዱስትሪው የሚስተዋሉ ተግዳሮቶችንን ለመቅረፍ የሚሰራበት እንዲሁም ቀጣይ አቅጣጫዎች የሚቀመጡበት መሆኑን ተመላክቷል። የመድረኩ ተሳታፊ የንግዱ ማህበረሰብም በውይይቱ ወቅት አስተያየታቸውን እንደገለጹት በንግዱ ዘርፍ በምርት አቅርቦት መካከል ያለውን ችግር በመፍታት…

Read More