ፈናን ፔይ ሻምፒዮና የታዳጊ ወጣቶች የብስክሌት ውድድር ተጠናቀቀ

ታዳጊ ኢሳኮር ፍሬው የውድድሩ አሸናፊ በመሆን በአንደኝነት አጠናቋል። “በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳጅ የሆኑና በሀገራችን የማይዘወተሩ አዳዲስ የብስክሌት ውድድር ዓይነቶችን በማስታዋወቅ ታዳጊ ወጣቶችን አቅምና ችሎታ አዳብረን ሀገራቸውን የሚወክሉ ውጤታማ ስፖሮተኞችን የማፍራት እቅዳችን ውጤት ማሳየት ጀምሯል ” ብለዋል፤ የፈናን ፔይ ሻምፒዮና የታዳጊ ወጣቶች የብስክሌት ውድድር አዘጋጅ አቶ ቢኒያም ነገሱ ። “ድሬዳዋን የብስክሌት ከተማ ማድረግ ” ግቤ ፣…

Read More

“ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር” በሚል መሪ ሀሳብ የብልፅግና ፓርቲ ያለፉት ዓመታት ጉዞና የቀጣይ ዓመታት የትኩረት መስኮች ላይ የሚመክር መድረክ በድሬዳዋ በትላንትናው እለት መካሄድ ጀመረ።

በብልፅግና ፓርቲ ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ለአስተዳደሩ አጠቃላይ አመራሮች የተዘጋጀው የምክክር መድረክ ቃል በተግባር የተገለጠበት የፓርቲው ያለፉት ዓመታት ጉዞ እንዲሁም በቀጣይ ስኬቶችን ለማስቀጠል፣ ክፍተቶችን ለመሙላትና በእቅድ የተያዙ ስራዎችን የሕዝቡን የላቀ ተጠቃሚነት በሚያረጋግጥ መልኩ በውጤታማነት መፈፀም የሚያስችል አቅም መፍጠሪያ መድረክ ነው። መድረኩ ለተከታታይ አራት ቀናት የሚቆይ ይሆናል።

Read More