በብልፅግና ፓርቲ ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ለአስተዳደሩ አጠቃላይ አመራሮች የተዘጋጀው የምክክር መድረክ ቃል በተግባር የተገለጠበት የፓርቲው ያለፉት ዓመታት ጉዞ እንዲሁም በቀጣይ ስኬቶችን ለማስቀጠል፣ ክፍተቶችን ለመሙላትና በእቅድ የተያዙ ስራዎችን የሕዝቡን የላቀ ተጠቃሚነት በሚያረጋግጥ መልኩ በውጤታማነት መፈፀም የሚያስችል አቅም መፍጠሪያ መድረክ ነው።
መድረኩ ለተከታታይ አራት ቀናት የሚቆይ ይሆናል።


