የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት የ2018 በጀት ዓመት እቅድ ከስራ ክፍሎችና ከተጠሪ ተቋማት ዳይሬክተሮች ጋር የፊርማ ሰነ-ስርዓት አከናውኗል።
የ2018 በጀት አመት እቅድ ከጽ/ቤቱ ኃላፊ አቶ ገበየሁ ጥላሁን ጋር የስራ ክፍሎችና ተጠሪ ተቋማት ዳይሬክተሮች የፊርማ ሰነ-ስርዓት አከናውኗል።
በፊርማ ስነ-ስርዓቱ የጽ/ቤቱ ኃላፊ አቶ ገበየሁ ጥላሁን የተከናወኑ አበረታች ስራዎች በቀጣይም ተጠናክረው እንደሚቀጥሉና ያሉ ውስንነቶች ትኩረት ተሰቶ እንደሚሰሩ ገልፀዋል።


