“ያለንበት ጊዜ የኢትዮጵያ ማንሠራራት እውን የሆነበት ነው። ፈጣሪ የደከምንበትን ባርኮ የለመንነውን ሰጥቶናል። የኢትዮጵያ ብልጽግና የበለጠ እውን እንዲሆን ደግሞ ነቢዩ መሐመድ (ሰዐወ) እንዳሉት ዕውቀት እና ትዕግሥትን አጣምረን እንጓዛለን። ዕውቀት ብርሃን ሆኖ ይመራል፤ ትዕግሥት ደግሞ ፈተናዎችን በጽናት እንድንሻገር ያደርጋል። ይሄንንም ከነቢዩ መሐመድ (ሰዐወ) ተምረናል።” – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *