በድሬዳዋ አስተዳደር የታላቁ ኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ መጠናቀቅን አስመልክቶ ህዝባዊ የፓናል የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው

በድሬዳዋ አስተዳደር የግድቡን መጠናቀቅ አስመልክቶ ”እምርታና ማንሰራራት” በሚል መሪ ሀሳብ ህዝባዊ የውይይት መድረክ እየተካሄደ ይገኛል።

በህዝባዊ የውይይት መድረኩም የድሬደዋ አስተዳደር ከንቲባ ክቡር አቶ ከድር ጁሀር የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ክብርት ወ/ሮ ፈቲያ አደን ፣ምክትል ከንቲባ ክቡር አቶ ሀርቢ ብህ የፓርቲ እና የአስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች፣ የሀይማኖት አባቶች የመንግስት ሰራተኞች እና በርካታ የአስተዳደሩ ነዋሪዎች እየተሳተፉ ይገኛሉ።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *