ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ የመንግሥትን የ2018 በጀት ዓመት እቅድ በሁለቱ ም/ቤቶች መክፈቻ ሥነ ሥረዓት ላይ ማቅረብ ጀምረዋል

ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና በፌዴሬሽን ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ላይ የፌደራል መንግሥቱን ዓመታዊ ዕቅድ ማቅረብ ጀምረዋል።

በሥነ ሥርዓቱ ላይ የሁለቱ ምክር ቤቶች አባላት፣ የሃይማኖት አባቶች፣ መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ያደረጉ የተለያዩ ሀገራት ዲፕሎማቶች፣ የክልል ርዕሰ መስተዳድሮችና ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *