የ2018 የመንግሥት የትኩረት አቅጣጫዎች
ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ በ6ኛው የሁለቱ ምክር ቤቶ 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የጋራ መክፈቻ ባደረጉት ንግግር የ2018 የመንግሥት የትኩረት አቅጣጫዎችን በዝርዝር አስቀምጠዋል። እነዚህም፦ አድኛ፥ ከሥርዓት መለዋወጥ ጋር የማይናዱ ነፃ፣ ገለልተኛ እና ሕዝባዊ ብሔራዊ ተቋማት ለመፍጠር መንግሥት ፅኑ መሠረት በመጣል ላይ ይገኛል ብለዋል። በተያዘው የበጀት ዓመትም አንድነታችንን እና ሰላማችንን በማይናወጥ ደረጃ ላይ ለማድረስ መንግሥት በተቋማት ግንባታ…


