Amharicየድሬዳዋ አስተዳደር ሴክተር ተቋማት የብልፅግና ፓርቲ ህብረት አባላት የ2018 ዓ.ም አንደኛ ሩብ ዓመት ኮንፍረንስ አካሄዱ። direcom9 months ago9 months ago01 mins በኮንፍረንሱም የተቋማቶቹ የብልፅግና ፓርቲ ህብረት የ2018 አንደኛ ሩብ ዓመት የዕቅድ አፈፃፀምና የህብረቶች የኢንስፔክሽን እና ስነ-ምግባር ኮሚሽን ሪፖርት ቀርቦ ሰፋ ያለ ውይይት ተካሂዶባቸው በሙሉ ድምፅ አፅድቀዋል። በመጨረሻም የህብረቶች የኤንስፔክሽንና ስነ-ምግባር ኮሚሽን አመራር አባላቶች ሽግሽግ ተደርጎ በህብረት አባላት ሙሉ ድምፅ የማፅደቅ መርሀግብር ተከናውኗል። Post navigation Previous: Dib-u-eegistii Waxqabadkii Degmooyinka iyo Miyiga ee ismaamulka Diridhaba ee Sannadka 2018-ka ee rubuci 1aadNext: ወጣቱ ራሱን በመረጃ በማብቃት በሀገር ግንባታ ሂደት ውስጥ የበኩሉን አይነተኛ ሚና ሊጫወት እንደሚገባ ተገለፀ፡፡ Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Required fields are marked *Comment * Name * Email * Website Save my name, email, and website in this browser for the next time I comment. Δ
የድሬዳዋ የኮሪደር ልማት ለከተማዋ ውብ ገፅታን ከማላበሱ ባሻገር ለከተማ ግብርና እና ለሥራ ዕድል ፈጠራ ትልቅ በር ከፍቷል direcom1 month ago1 month ago 0
ሰኔ 25 ቀን 2016 ዓ.ም በደረሰው ድንገተኛ የእሳት አደጋ ሳቢያ የተጎዱ ወገኖችን በመደገፍና አካባቢውን መልሶ በማቋቋም ረገድ የድሬዳዋ አስተዳደር እያበረከተ ያለው አስተዋጽኦ ከፍተኛ መሆኑ ተጠቁሟል። direcom1 month ago1 month ago 0
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ:: direcom1 month ago1 month ago 0
”በሀገር ውስጥም በውጭም የሚገኙ የድሬደዋ ወዳጆችና ተወላጆች እያበረከቱ ያለው የበጎ ተግባር ስራዎች የሚመሰገንነው።” – የድሬደዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ ከድር ጁሀር። direcom1 month ago1 month ago 0