የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ የ2018 በጀት ዓመት የብልፅግና ህብረት የ1ኛ ሩብ አመት የዝግጅት ምዕራፍ ስራዋች ማጠቃለያ መድረክ አካሄደ

አባላቱ በተዘጋጀው የ2018 የአንደኛ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም በዝርዝር ቀርቦ የተወያዩ ሲሆን ከቤቱ ለተነሱ ሀሳብ አስተያየት እና ጥያቄዋች ሰፉ ያለ ማብራሪያ የቢሮው ኃላፊ አቶ ብሩክ ፈለቀ ምላሽ ሰጥተውባቸዋል፡፡

በኮንፍረንሱ የተጓደሉ የአደረጃጀት ዘርፍ ምርጫ የተከናወነ ሲሆን የ2018 ዓ.ም ሁሉም የፖርቲ አባላት በሚሰራው ስራ ግንባር ቀደም ሆኖ በመስራት ኃላፊነታቸውን ሊወጡ እንደሚገባ ከመድረክ ተነስቷል ።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *