Kooxda Kubada Cagta ee Magaalada Diridhaba ayaa ku Guulaystay Koobkii Diridhaba cup.

Koobkii ugu horeeyay ee taariikhda kubada cagta ee Diridhaba ka socda ayaa ugu danbayntii ku soo idlaaday sii hansami leh guushuna ay ku raacday magaalada xuulka Diridhaba. Waxaa ka mid ah 5-ta kooxood ee tartamaysay, kooxaha dalka Jabuuti kayimid ee jabuuti Telecom iyo jabuuti Jamhuuriya, wakiilo ka socday horyaalka heerka kobaad ee dalka,kooxda Jaamacada Walwalo…

Read More

ድሬዳዋ ከተማ እግር ኳስ ክለብ የድሬዳዋ ዋንጫ/የድሬ ካፕ ሻምፒዮን ሆነ

በአይነቱ ለየት ያለዉና በድሬዳዋ እግር ኳስ ታሪክ ዉስጥ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የተዘጋጀው የድሬ ካፕ የድሬደዋ ከተማ ዋንጫ በመጨረሻም በድሬ ከነማ ቡድን አሸናፊነት ሊጠናቀቅ ችሏል። በ5 ክለቦች መካከል ፥ ከሀገር ዉጭ ፣የጎረቤት ሀገር ጅቡቲ ክለቦች የሆኑትን ጅቡቲ ቴሌኮምንና ጅቡቲ ሪፐብሊካንን፣ከሀገር ዉስጥ የፕሪሚየር ሊግ ተወካይ የሆኑትን ወልዋሎ አድግራት ዩንቨርስቲን እንዲሁም ድሬዳዋ ከተማን እና ከነዚህ በተጨማሪ ለውድድሩ የተዋቀረውን…

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ ማህሙድ ጋር ተወያዩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ ማህሙድ ጋር በሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት መልእክት፤ ዛሬ ከሶማሊያ ፌደራል ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሃሙድ ጋር በሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተናል ብለዋል፡፡

Read More

የማህበረሰቡን ችግር ፈቺ የሆኑ ስራዎች በተጠናከረ መልኩ እየተሰሩ እንደሚገኝ ተገለፀ

የድሬዳዋ አስተዳደር ንግድ፣ ኢንደስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮና ተጠሪ ተቋማት የብልፅግና ፓርቲ ህብረት አባላት የ2018 ዓ.ም አንደኛ ሩብ ዓመት ኮንፍረንስ በዛሬው ዕለት አካሄዱ። በዚህም በመድረኩ የተገኙት የድሬዳዋ አስተዳደር ንግድ፣ ኢንደስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ አብዲ ሙክታር ባለፉት ሶስት ወራት እንደ ቢሮ ከኢንደስትሪ እና ከቱሪዝም ጋር ተያይዞ ሰፋፊ ስራዎች መሰራታቸውን ገልፀው፤በተለይም የማህበረሰቡን ችግር ፈቺ የሆኑ ውጤታማ…

Read More