Amharicአትሌት ሻለቃ ሀይሌ ገ/ሥላሴን በድሬዳዋ በሆቴል ኢንቨስትመንት ላይ ተሰማርቶ ለመስራት ያሉ ምቹ ሁኔታዎችን ለመመልከት እና ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር ምክክር ለማድረግ ድሬዳዋ ከተማ ገቡ direcom9 months ago9 months ago01 mins አትሌቱ ድሬዳዋ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርሱ በድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ገበየሁ ጥላሁን እንዲሁም በአስተዳደሩ በየደረጃው በሚገኙ አመራሮች ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። Post navigation Previous: Is Maamulka Diridhaba, ayaa hada bilabaay madasha Warbixiinta wax qabaadka qorshaha rubuci 1aad ee sanad miisaaniyadeedka 2018-ka.Next: የብልጽግና ፓርቲ ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት የ2018 በጀት ዓመት የዝግጅት ምዕራፍ የፓርቲ ስራዎች አፈጻጸም እየገመገመ ነዉ Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Required fields are marked *Comment * Name * Email * Website Save my name, email, and website in this browser for the next time I comment. Δ
የድሬዳዋ የኮሪደር ልማት ለከተማዋ ውብ ገፅታን ከማላበሱ ባሻገር ለከተማ ግብርና እና ለሥራ ዕድል ፈጠራ ትልቅ በር ከፍቷል direcom1 month ago1 month ago 0
ሰኔ 25 ቀን 2016 ዓ.ም በደረሰው ድንገተኛ የእሳት አደጋ ሳቢያ የተጎዱ ወገኖችን በመደገፍና አካባቢውን መልሶ በማቋቋም ረገድ የድሬዳዋ አስተዳደር እያበረከተ ያለው አስተዋጽኦ ከፍተኛ መሆኑ ተጠቁሟል። direcom1 month ago1 month ago 0
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ:: direcom1 month ago1 month ago 0
”በሀገር ውስጥም በውጭም የሚገኙ የድሬደዋ ወዳጆችና ተወላጆች እያበረከቱ ያለው የበጎ ተግባር ስራዎች የሚመሰገንነው።” – የድሬደዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ ከድር ጁሀር። direcom1 month ago1 month ago 0