በዚህም በአሁኑ ሰዓት የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ምክትል ከንቲባ አቶ ሀርቢ ቡህ በተገኙበት የከተማ ወረዳዎችና የገጠር ክላስተሮች የስራ አፈፃፀም ሪፖርት እየቀረበ ይገኛል።።
የድሬዳዋ አስተዳደር የ2018 በጀት ዓመት የ1ኛ ሩብ አመት የማዘጋጃቤታዊ እና የሴክተር ተቋማት፤ የከተማ እና የገጠር ወረዳዋች የስራ አፈፃፀም ሪፖርት ግምገማ መድረክ እየተካሄደ ሲገኝ፤ በከሰዓቱ መርሃ-ግብር የከተማ ወረዳዎችና የገጠር ክላስተሮች በሩብ ዓመቱ ያከናወኑአቸው ስራዎች ሪፖርት ቀርቦ የሚገመገም ይሆናል።


