የድሬዳዋ ጉሙሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት 38.7 ቢሊዮን ብር ገቢ ለመሰብሰብ አቅዶ እየሰራ እንደሚገኝ አስታወቀ

የድሬዳዋ ጉሙሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለተገኘው የእቅድ አፈፃፀም ስኬት አስተዋፆ ላበረከቱ አካላት የእውቅናና የምስጋና መርሃ-ግብር ማምሻውን አከናውኗል። በዚህም በመርሃ-ግብሩ የተገኙት የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ምክትል ከንቲባ አቶ ሀርቢ ቡህ የድሬዳዋ ጉሙሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት 38.7 ቢሊዮን ብር ገቢ ለመሰብሰብ ማቀዱን ገልፀው፤ ይህንንም ለማሳካት በርብርብ እንደሚሰራ አመላክተዋል። ተቋሙ በ2017 በጀት ዓመት 42.83 ቢሊዮን…

Read More

Jilli Kantiibaa Magaalaa Faransaay Le Bugue Dirree Dhawaatti hojii dhaabbii biqiltuu raawwatan.

Jilli kun Itti Aanaa Kantiibaa Bulchiinsa Dirree Dhawaa Kabajamoo Obbo Harbii Buuh waliin ta’uun wal jijjiirraa muuxannoo Magaalaa Dirree Dhawaa Paarkii Yaadannoo Doktara kabajaa Artist Alii Birraa keessatti erga taasisaa turaniin booda Ashaaraa magariisa Hojii Biqiltuu dhaabuu raawwataniiru. Kurfii hojii Biqiltuu dhaabuu kana ilaalchisuun Kantiibaan magaalaa Faransaay Le Bugue Leonidas Serge biqiltuu dhaabuun Naannoo keenya…

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የወልመል ወንዝ መስኖ ልማት ፕሮጀክትን መረቁ

********************** ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በባሌ ዞን፣ ደሎ መና ወረዳ በመስኖ እና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር አማካኝነት የተጀመረውን የወልመል ወንዝ መስኖ ልማት ፕሮጀክትን መርቀዋል። ፕሮጀክቱ የወልመል ወንዝን በመስኖ በሚገባ በመጠቀም የግብርና ምርታማነትን በማላቅ የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ የተከናወነ መሆኑም ተገልጿል። ፕሮጀክቱ ዘላቂ የገጸምድር የመስኖ ሥርዓት በመገንባት፤ የግብርና ሥራው ለዘመናት በዝናብ ውኃ ላይ ተመስርቶ የነበረውን የአካባቢውን ሕዝብ…

Read More

የድሬዳዋ ስታድየም አለም አቀፍ ጨዋታዎችን የማስተናገድ አቅሙን ለመገምገም የካፍ ከፍተኛ ባለሙያ እና የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ላይሰንሲንግ ዳይሬክተር የተመራ ልዑክ ቡድን ጉብኝት አድርገዋል

የካፍ ልዑክ ቡድኑ በመጀመሪያ የድሬዳዋ ስታድየም አጠቃላይ ምልከታ ያደረጉ ሲሆን በተጨማሪም የድሬዳዋ ሆቴሎች እና ሆስፒታሎችን ተዟዙረው ተመልክቷል ። የድሬዳዋ ስታዲየም ገምጋሚ ልዑካን ቡድኑ በካፍ ኢንስፔክሽን ቢያንካ ብሬንዳ ሲመራ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ላይሰንሲንግ ዳይሬክተር አቶ አመሀ ተስፋዬ ፤ የድሬዳዋ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር ካሊድ መሐመድ ናቸው። የድሬዳዋ አስተዳደር ስፖርት ኮሚሽን የድሬዳዋ ስታዲየምን የካፍን መስፈርት ለማሟላት…

Read More

Wafti uu hogaaminayo Maayarka magaalada Le Bugue ee dalka Faransiiska ayaa soo gebagebeeyey socdaalkii ay ku joogeen magaalada Diridhaba iyagoo ka fuliyey barnaamij dhir beeris ah.

Weftiga oo uu weheliyo Maayar ku xigeenka ahan madaxa xafiiska ganacsiga malgashiga iyo warshadaha ee ismaamulka Diridhaba Mudane Xarbi Buux, ayaa soo gunaanaday waayo-aragnimadooda shaqo ee magaalada Diridhaba, iyagoo ka beeray beerta sharafta leh ee Dr. Fannaan Cali Bira. Duqa magaalada Le Bugue ee dalka Faransiiska, Leonidas Serge, ayaa sheegay in beerista dhirtu ay wax…

Read More

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት፡-

******************** የባሌ ዞን የመጀመሪያ ቀን ጉብኝት ያሳየን በድንቅ ተፈጥሮ እና በልማት ሥራ እድገት መካከል ያለውን መስተጋብር ነው። በአስደናቂ ብዝኅ መልኩ የባሌ ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ የቱሪዝማችን አንዱ የማዕዘን ድንጋይ ሆኖ ቀጥሏል። ይኽ እምቅ አቅም በፓርኩ እምብርት ላይ የተገነባው የዲንሾ ሎጅ በቅርቡ ሲጠናቀቅ የበለጠ ይጠናከራል። በአቅራቢያው በመገንባት ላይ ያለውና በቅርቡ የሚጠናቀቀው የሶፍኡመር ሎጅ ቱሪዝምን የኢኮኖሚያችን ቁልፍ መሪ…

Read More