የኢትዮጵያን ወደ ፊት መሄድ ማንም አያስቆመውም፤ የረፈደባቸው ቶሎ ቢመለሱ መልካም ነው – ዲያቆን ዳንኤል ክብረት

የኢትዮጵያ የወደፊት ጉዞን ማንም ሊያስቆመው የማይችልበት ደረጃ ላይ እየደረሰ ነው ሲሉ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማህበራዊ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር ሙዓዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ገለጹ። ሙዓዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ይህን ያሉት “የሚኒስትሮች ምክር ቤት ምልከታ በኮይሻ” የውይይት መድረክ ላይ ነው። አንዳንዶች ትናንትን በማሰብ ብቻ ካለእኛ ሥራ አይሠራም፣ ሀገር ለማደግ የግድ የእኛ አስተዋጽኦ ያስፈልጋታል ብለው ያስባሉ፤ ከዚህ…

Read More

ኮይሻ የታዳሽ ኃይል ምንጭ ብቻ ሳይሆን፣ ቱሪዝምን ለማሳደግ ትልቅ አቅም የሚፈጥር ነው፡- አቶ ተመስገን ጥሩነህ

******** የኮይሻ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት የ1 ሺህ 800 ሜጋ ዋት የታዳሽ ኃይል ምንጭ ብቻ ሳይሆን፣ የሀገሪቱን የቱሪዝም ዘርፍ ለማሳደግ ትልቅ አቅም የሚፈጥር ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ‘የሚኒስትሮች ምክር ቤት ምልከታ በኮይሻ’ የውይይት መድረክ ላይ እንዳሉት፥ ፕሮጀክቱ የለውጡ መንግሥት ከታደጋቸው ፕሮጀክቶች መካከል አንዱ ነው። ፕሮጀክቱን ለ4ኛ ጊዜ…

Read More

በአምራች ኢንዱስትሪው ዘርፍ በእውቀትና በክህሎት የሚመራ ዘመናዊ አሰራርን የተከተለ ቅንጅታዊ ስራ መኖር እንዳለበት ተገለፀ

2018 ዓም የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ቴክኒካል ኮሚቴ አባላት የውይይትና አቅም ልማት መድረክ ተካሂዷል። በመድረኩ የድሬዳዋ አስተዳደር ንግድ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ምክትል ሃላፊና እና አነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ልማት ኤጀንሲ ዳይሬክተር አቶ አብዲ ሙክታር እንደ አገር የኢንዱስትሪው ዘርፍ እንዲስፋፋና ለሀገሪቱ አጠቃላይ እድገት ተገቢው ሚና እንዲኖረው ማድረግ ብሎም የውጪ ንግድን እንዲያድግ እንዲሁም ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን ማስቀረት ላይ ትኩረት…

Read More

የካይዘን ፍልስፍና በጠንካራ አመራር ቁርጠኝነት መፈፀም እንደሚገባ ተገለፀ

የድሬዳዋ አስተዳደር ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ በአገልግሎት ዘርፍ የካይዘን ትግበራ የልምድ ልውውጥና የጋራ መግባቢያ ስምምነት መፈራረሚያ መርሀ ግብር ተካሂዷል። በመድረኩ የጥራትና ምርታማነት ማሻሻያ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ግርማ ግዛው እንደገለፁት በአስተዳደሩ የሚገኙ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት የካይዘን ትግበራ ስራውን ውጤታማ ለማድረግ አመራሩ ተገቢውን ትኩረት መስጠት እንደሚገባ ገልፀዋል። በተለይም የለውጥስራና መልካም አስተዳደር ዘርፍ ላይ የሚገኙ አመራሮች ውስጣዊ የአሰራር ስርዓትና…

Read More

‘የሚኒስትሮች ምክር ቤት ምልከታ በኮይሻ’ – ዛሬ ምሽት 2:30 በኢቢሲ ሁሉም አማራጮች ይጠብቁን!

************************ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የ2018 ዓ.ም የመጀመሪያ 100 ቀናት የማክሮኢ ኮኖሚ አፈፃፀም ግምገማ በኮይሻ ግድብ ከሚኒስትሮች ጋር ያደረጉት ውይይት በኢቢሲ ሁሉም አማራጮች ዛሬ ምሽት 2:30 ይጠብቁን።

Read More