ኢትዮጵያ ወደ ሁለንተናዊ ብልፅግና የጀመረችውን ጉዞ ለማፋጠን የገጠሩን ኅብረተሰብ የአኗኗር ዘይቤ መለወጥ ወሳኝ ነው – አፈ ጉባዔ ታገሠ ጫፎ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ትናንት ከከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ጋር በመሆን በኦሮሚያ ክልል፣ ምስራቅ ሸዋ ዞን ጉብኝት አድርገዋል። በጉብኝቱ የተሳተፉት የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ታገሠ ጫፎ፥ የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ ብልፅግና ለማረጋገጥ በተጀመረው ጉዞ ገጠሩን መቀየር ምን ዓይነት ለውጥ እያመጣ እንዳለ ተመልክተናል ብለዋል። አብዛኛው የሀገሪቱ ኅብረተሰብ የሚኖረው በገጠር ነው ያሉት አፈጉባዔ ታገሠ፤ ሀገሪቱ ወደ…


