በኢትዮጵያ ከ40 ሚሊየን በላይ ዜጎችን ከተረጂነት ለማላቀቅ በአደጋ ስጋት መከላከል በኩል ተጨባጭ ውጤት ማስገኘቱ ተገለጸ።

“ከአደጋ ይልቅ ለአደጋ ስጋት አይበገሬነት ግንባታ ትኩረት እንስጥ” በሚል መሪ ቃል የአደጋ ስጋት ቅነሳ ቀን አከባበርን አስመልክቶ የተዘጋጀ መድረክ በድሬዳዋ ተካሂዷል። የአደጋ ስጋት ቅነሳ ቀን በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ48ኛ ጊዜ፥በሀገራችን ደግሞ ለ16ኛ ጊዜ እንዲሁም በአስተዳደሩ ለ11ኛ ጊዜ ዘንድሮ እንደሚከበር ተገልጿል። በመድረኩ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ተወካይ እና በከንቲባ ጽ/ቤት የማህበራዊ ዘርፍ አማካሪ ዶ/ር…

Read More

Bixinta cashuurta waa waajib muwaadin kasta saaran -aklile tateq

War saxaaafadeed ay soo saartay wakaalada dakhliga ee ismaamulka diri dhaba ayaa lagu qabtay xafiska dakhliga taasi oo lagaga hadlayey cashuur bixinta ee ismaamulka dir dhaba War saxaafadeedkan waxaa qabtay Agaasimaha Waaxda tababarka Waxbarashada, Adeegga Macaamiisha, Diiwaannada iyo Kaydka ee wakaalada dakhliga ee ismaamulka diri dhaba mudane Aklile tateq Mudane aklile ayaa sheegay in Wakaalada…

Read More

የድሬዳዋ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን በባለፉት ሶስት ወራት ከ1.7 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ

በባለፉት ሶስት ወራት ከ1.7 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የድሬዳዋ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን አስታውቋል። የትምህርትና ስልጠና ደንበኞች አገልግሎት ዳይሮክቶሬት ዳይሬክተር አቶ አክሊለ ታጠቅ በዛሬው እለት ለሚዲያ አካላት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ እንዳስታወቁት ባለስልጣን መስሪያቤቱ በባለፉት ሶስት ወራት 2.5 ቢሊየን ብር ለመሰብሰብ ታቅዶ 1.7 ቢሊዮን ብር ገቢ መሰብሰብን እና በዚህም የእቅድን 85 በመቶ ማሳካት መቻሉን ገልጸዋል። አስተዳደሩ…

Read More