ድሬ ማይክሮ ፋይናንስ አዲስ ቅርንጫፉን በሃረማያ አስመረቀ

ድሬ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም ተደራሽነቱን በማስፋት በማያ ሲቲ በሃረማያ ከተማ አዲስ ቅርንጫፉን በዛሬው ዕለት አስመርቋል። ድሬ ማይክሮ ፋይናንስ የፋይናንስ ተደራሽነቱንና አካታችነቱን በማጠናከር የተቋሙ ታላሚ የሆኑ የኅብረተሰብ ክፍሎችን ማለትም መጠነኛ ገቢ ያላቸውና አነስተኛ ገቢ በሚያስገኙ ሥራዎች የተሰማሩትን ብሎም ወጣቶችና ሴቶችን በስፋት በሚሰጣቸው የብድርና ቁጠባ አገልግሎቶቹ እየደረሰ ይገኛል። ዛሬም የአገልግሎት አድማሱን በማስፋት አዲስ ቅርንጫፉን በታሪካዊው የሃረማያ ሃይቅ…

Read More

የኤች አይ ቪ ኤድስ ስርጭትን ለመግታት በቅንጅት መስራት እንደሚገባ ተገለፀ::

የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ፅ/ቤትና ተጠሪ ተቋማት አመራር እና ሰራተኞች ዛሬ ከሰዓት በኋላ የኤች አይ ቪ ኤድስ እና የነጭ ሪቫን ቀንን አከበሩ። “ተግዳሮቶችን በመቋቋም የኤች አይ ቪ ኤድስ ምላሽን ማረጋገጥ ” በሚል መሪ ቃል በኢትዮጵያ ለ 37ኛ ጊዜ በዓለም ዓቀፍ ደረጃ ደግሞ ለ38ኛ ጊዜ የሚከበረው አለም ዓቀፍ የኤች አይ ቪ ኤድስ ቀንን እና “ጥቃትን የማይታገስ ማህበረሰብ…

Read More