በድሬዳዋ አስተዳደር ሲካሄድ የቆየው የሰንካሳ(SUNCASA) ፕሮጀክት ዓለም-አቀፍ የልምድ ልውውጥ መድረክ ተጠናቀቀ::
ከደቡብ አፍሪካ ጁሀንስፐርግ፣ ከሩዋንዳ ኪጋሊ እንዲሁም ከኢንተርናሽናል ኢንስቲትዩት ፎር ሰስተነብል ዲቨሎፕመንት( international institute for Sustainable development) እና ወርልድ ሪሶርስ ኢንስቲትዩት WRI ( world resources institute) የተውጣጡ የስራ ኃላፊዎችና የመንግስት አካላት ልኡካን ቡድን በድሬዳዋ አስተዳደር ለአራት ተከታታይ ቀናት በሰንካሳ (SUNCASA) ፕሮጀክት በተሰሩ ስራዎች ላይ ሲያከናውን የቆየውን የልምድ ልውውጥጥ መድረክና ይፋዊ የስራ ጉብኝት በዛሬው እለት አጠናቀቀ። ልዑክ…


