የግብርና ብድር አገልግሎት የገጠሩ ኢኮኖሚ ዘላቂ እድገት እንዲኖረው እንደሚያግዝ ተገለፀ::

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ድሬዳዋ ዲስትሪክት ለአርሶ እና አርብቶ አደሩ የግብርና ብድር ለማቅረብ የሚያስችል የመግባቢያ ሰነድ ከድሬዳዋ ግብርና ውሃ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ ጋር ተፈራርሟል። በስነ-ስረአቱ ላይ የድሬደዋ ግብርና ውሃ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ ሃላፊ አቶ ኑረዲን አብደላ እንደ አገር የግብርናውን ዘርፍ በቴክኖሎጂ በማላቅ የተሻለ ለማድረግ የፋይናንስ አቅርቦት ወሳኝ መሆኑ ገልፀዋል። እንደ ግብርና ቢሮ የአስተዳደሩ አርሶ አርብቶ አደር…

Read More