በአስተዳደሩ የጥምቀት በዓል አከበባር ፍጹም ሰላማዊ ሆኖ እንዲከበር ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተካሄደ::

የድሬዳዋ አስተዳደር የጸጥታ ምክር ቤት የ2018 ዓ.ም የጥምቀት በዓል አከበባር ፍጹም ሰላማዊ ሆኖ እንዲከበር የቅድመ ዝግጅት ስራዎችን ከጸጥታ አካላት፣ ፖሊሰ፣ ከወረዳ አመራሮች እና ሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አካሂዷል። በውይይቱም ላይ የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ እና የጸጥታው ምክር ቤት ሰብሳቢ ክቡር አቶ ከድር ጁሀር እንደገለፁት በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት የሚከበረውን የጥምቀት በዓል እንደሁልጊዜው በሰላም በአብሮነት…

Read More