Amharicጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የጅቡቲ እና የሶማሊያ መሪዎችን በጅግጅጋ አየር ማረፊያ ተቀበሉ direcom6 months ago5 months ago01 mins ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬ ጠዋት በጅግጅጋ ገራድ ዊልዋል አየር ማረፊያ በመገኘት ለጅቡቲው ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌ እና ለሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሐሰን ሸክ ሞሃሙድ ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል። Post navigation Previous: በግማሽ ዓመት ውስጥ አጠቃላይ የስንዴ ምርት 126 ነጥብ 69 ሚሊየን ኩንታል ደርሷል፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)Next: ፀጋን ወደ ሀብት፣ ታሪክን ወደ ብልፅግና – የኢትዮጵያ መነሣት መታያዎች! Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Required fields are marked *Comment * Name * Email * Website Save my name, email, and website in this browser for the next time I comment. Δ
የድሬዳዋ የኮሪደር ልማት ለከተማዋ ውብ ገፅታን ከማላበሱ ባሻገር ለከተማ ግብርና እና ለሥራ ዕድል ፈጠራ ትልቅ በር ከፍቷል direcom1 month ago1 month ago 0
ሰኔ 25 ቀን 2016 ዓ.ም በደረሰው ድንገተኛ የእሳት አደጋ ሳቢያ የተጎዱ ወገኖችን በመደገፍና አካባቢውን መልሶ በማቋቋም ረገድ የድሬዳዋ አስተዳደር እያበረከተ ያለው አስተዋጽኦ ከፍተኛ መሆኑ ተጠቁሟል። direcom1 month ago1 month ago 0
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ:: direcom1 month ago1 month ago 0
”በሀገር ውስጥም በውጭም የሚገኙ የድሬደዋ ወዳጆችና ተወላጆች እያበረከቱ ያለው የበጎ ተግባር ስራዎች የሚመሰገንነው።” – የድሬደዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ ከድር ጁሀር። direcom1 month ago1 month ago 0