በድሬዳዋ አስተዳደር የዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ እና የ 5 ሚሊዮን ኢትዮ ኮደርስ አፈፃፀም ያለበት ደረጃ ተገመገመ::
በድሬዳዋ አስተዳደር የዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ እንዲሁም ደግሞ የ 5 ሚሊዮን ኢትዮ ኮደርስ ምዝገባ እየተካሄደ ሲሆን እነዚህም ምዝገባዎች ያሉባቸው ደረጃ በዛሬው ተገምግሟል ። ከዲጂታል መታወቂያ ጋር ተያይዞ በድሬዳዋ አስተዳደር ያለው አፈፃፀም ጥሩ ቢሆንም ነገር ግን በቀጣይ 5 ወራት 133 ሺህ በላይ ነዋሪዎች ማስመዝገብ እንደሚገባ የድሬዳዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ እና የንግድ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ሀላፊ የሆኑት አቶ…


