ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከናሚቢያ ፕሬዚዳንት ኔቱምቦ ናንዲ ንዴትዋ ጋር ተወያዩ::

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከናሚቢያ ፕሬዚዳንት ኔቱምቦ ናንዲ ንዴትዋ ጋር ተወያይተዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጽ ባሰፈሩት መልዕክት፣ ከናሚቢያ ፕሬዝዳንት ኔቱምቦ ናንዲ ንዴትዋ ጋር በአኅጉራዊ ጉዳዮች እና የትብብር ዘርፎች ላይ ሃሳብ መለዋወጣቸውን ገልጸዋል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *