ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኮትዲቯር ምክትል ፕሬዚዳንት ቲዬሞኮ ሜይሊየት ኮኔን ጋር ተወያዩ::

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኮትዲቯር ምክትል ፕሬዚዳንት ቲዬሞኮ ሜይሊየት ኮኔን ጋር መወያየታቸውን አስታወቁ።

መሪዎቹ በዛሬው ዕለት ባካሄዱት ውይይት፣ በአኅጉራዊ እና የሁለቱ ሀገራት የወል ፍላጎቶች በተመለከቱ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ገልጸዋል።

ይህ የሁለቱ መሪዎች ውይይት በአዲስ አበባ እየተካሄደ ከሚገኘው 39ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ ጎን ለጎን የተከናወነ መሆኑ ታውቋል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *