የአደንዛዥ እጽ እና መጤ ጎጂ ባህሎች በወጣቱ ላይ እያስተከሉ ያለውን ቀውስ ለማስወገድ ባለድርሻ አካላት የበኩላቸውን እንዲወጡ ጥሪ ቀርቧል
የድሬዳዋ አስተዳደር የወጣቶችና ስፖርት ኮሚሽን በአስተዳደሩም ሆነ በአገር አቀፍ ደረጃ የአደንዛዥ እጽ እና መጤ ጎጂ ባህሎች በህብረተሰቡ ላይ እያስከተሉ ያሉትን ማህበራዊ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ቀውሶች ለመከላከል ሁሉን አቀፍ የሆነ ዘመቻ ተግባራዊ ማድረግ ጀምሯል፡፡ በኮሚሽኑ የወጣቶች ማብቃት ቡድን መሪ አቶ መስፍን አየለ ሁሉም የህብረተሰቡ ክፍሎች መጤ ጎጂ ልማዳዊ ባህሎች እና የአደንዛዥ እጽ በህብረተሰቡ ላይ እያስከተሉ ያሉትን…


