“ኢትዮጵያ በታላቁ የህዳሴ ግድብ ላይ የያዘችው አቋም የህዝብን ጥቅምና ፍላጎትን ያገናዘበ ነው” የድሬዳዋ እና የሀረሪ ክልል አመራሮች
በእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ፍላጎትና ተሳትፎ እየተገነባ የሚገኘው ታላቁ የህዳሴ ግድብ ካለማንም ጣልቃ ገብነት በታቀደለት ጊዜ እንዲጠናቀቅ ተሳትፏችንን እናጎለብታለን ያሉት በሀረር ከተማ ስልጠና እየወሰዱ የሚገኙ የድሬዳዋ እና የሀረሪ ክልል የብልፅግና ፓርቲ መካከለኛ አመራሮች ናቸው:: ከአመራሮቹ መካከል ወ/ሪት አሊያ ሁሴን እንደተናገረችው “በተለይም አሜሪካ ከታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ጋር ተያይዞ የማስማማት ሚና መወጣት የነበረባት ቢሆንም ለሌሎች የወገነና በኢትዮጵያ ጥቅምና…


