Dirree Dhawaatti Manneen waliin jireenyaa kum 20 haala itti ijaaramanii xumuraman irratti mariin taasifame

    Rakkoo yeroo gara yerootti hamaachaa dhufe kan hanqina mana jireenyaa Magaalaa Dirree Dhawaa furuun akka danda’amu Manneen waliin jireenyaa kum 20 waggoottan shaman dhufu keessatti kan ijaaramuuf jedhaniif kan oolu irratti mariin taasifame yeroo ammaa Bajata Bulchiinsa Magaalaattiin manneen ijaaramaa jiraniif kan Oolu Dhiheessa Faayinaansiif Liqaan Boondii haala ittiin mijaa’uu fi manneen ijaramaniis kafaltiin isaanii…

    Read More

      Nageenya Harargee bahaa siransuudhaan ga’een Dargaggoota ol’aanaadha jedhan

      Godina Harargee bahaa fi Bulchiinsa Dirree Dhawaatti Amantaawan argaman hunda irraa kan walitti babahan Abboottiin Amantaa fi Dargaggootni jaarmayoota gara garaa irratti walitti babahan kan irratti hirmaattan wal-tajjiin leenjii hubannoo uumuu geggeefameera Nageenya Harargee bahaa siransuudhaan ga’een Dargaggoota ol’aanaadha jedhan .   Qopheessummaa Gumiin Dhaabilee Amantaa Itiyoophiyaa Dargaggoota Hordoftoota Amantaaf duudhaawan waliin jireenya Amantaawanii “…

      Read More

        20 ሺ የጋራ መኖሪያ ቤቶችን በድሬዳዋ ለመገንባት በሚቻልበት ዙሪያ ዉይይት ተደረገ

        በድሬዳዋ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በስፋት እየታየ ያለዉን የመኖሪያ ቤት እጥረት ለመፍታት 20 ሺ የጋራ መኖሪያ ቤቶችን በድሬዳዋ ለመገንባት በሚቻልበት ዙሪያ የአስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች የፌደራል መንግስት በተለይም የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ዉይይት ተደረገ ። በዚህ ውይይት ላይ በድሬ ደዋ እድገት ላይ እንቅፋት የሆኑ ከቻርተሩ የተገናኙ የህግና የአሰራር ማነቆዎች ተፈትሽዉ ሊፈቱ ይገባል ተብሏል፡፡ አስተዳደሩ በቀጣይ 20,000 መኖሪያ…

        Read More

          የምስራቅ ሀረርጌን ሠላም ለማስመለስ የወጣቶች ሚና የጎላ ነው ተባለ ከሁሉም ቤተ እምነት የተውጣጡ ወጣቶች ‹‹የክርስቲያንና ሙስሊም ግንኙነት ለሠላም- በወጣቶች›› በሚል መርህ የተዘጋጀ የሰላም ውይይት መድረክ ከድሬዳዋና ሐረር ከተማ ከተወጣጡ ወጣቶችና የሀይማኖት መሪዎች ጋር በድሬዳዋ ተካሂዷል፡፡

          የኢትዮጵያ ሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ ከኖርዌይ ቤተክርስቲያን የእርዳታ ድርጅት ጋር በመተባበር ባዘጋጁት መድረክ ላይ ተሣታፊ የሆኑ ወጣቶች በሰጡት አስተያየት ወጣቶች በተሰማሩበት መስክ ሁሉ ለሠላም ከፍተኛ አስተዋጽኦ አላቸው ብለዋል፡፡ በመድረኩ መክፈቻ ላይ ያለን ሀገር አንድ ነው፡፡ አንድ አይናማ በአፈር አይጫወትም ያሉት ሊቀ ትጉሃን ታጋይ ታደለ የኢትዮጲያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጠቅላይ ፀሀፊ አንድ ሀገር ያለንና ሌላ ማምለጫ የሌለን…

          Read More

            በኢፌድሪ አየር ኃይሉ የምስራቅ አየር ምድብ 8ኛውን የመከላከያ ቀን በዓል አስመልክቶ የተዘጋጀ ስፖርታዊ ውድድሮች ፈፃሚያቸውን አግኝተዋል፡፡

            በውድድሩ የእግር ኳስ ጨዋታ የገመድ ጉተታን ጨምሮ የተለያዩ አዝናኝ ስፖርታዊ ፉክክሮች ተከናውነዋል፡፡ በአየር ምድቡ እንደዚህ አይነት ስፖርታዊ ውድድሮች መካሄዳቸው ውስጣዊ አንድነት ከማጠናከር ባለፈ ተልዕኮውን በብቃት የሚወጣ ሰራዊት እንዲገነባ አስተዋፅኦ የጎላ መሆኑን በኢፌድሪ አየር ኃይል ምስራቅ አየር ምድብ ዋና አዛዥ ኮሮኔል አበበ ለገሰ ተናግረዋል፡፡

            Read More

              የድሬዳዋ ከተማን ፅዱና ውብ ለማድረግ ህብረተሰቡ ንቁ ተሳትፎ እንዲያደርግ ጥሪ ቀረበ

              የድሬዳዋ ፅዳትና ውበት ኤጀንሲ ድሬዳዋን ፅዱ፣ ውብና ለነዋሪዎቿ ምቹ የማድረግ አላማን ለማሳከት የቋቋመ ተቋም ነው፡፡ እኛም በከተማችን የአረንጓዴ ልማት ስራ ያለበትን ደረጃ በተመለከተ በድሬዳዋ አስተዳደር ፅዳትና ውበት ኤጀንሲ የአረንጓዴ ልማት፤ የመናፈሻ ፓርክና የዘላቂ ማረፊያ የስራ ሂደት ባለቤት የሆኑት አቶ ቢቂላ ታደሠን ያነጋገርን ሲሆን ከአረንጓዴ ልማት ጋር በተያያዘ በአሁኑ ሰዓት በከተማችን በርካታ ቁጥር ያላቸውን የቀን ሰራተኞች…

              Read More

                8ኛው የመከላከያ ሰራዊት ቀን በኢፌዴሪ አየር ኃይል የምስራቅ አየር ምድብ በተለያዩ ሁነቶች እየተከበረ ነው፡፡

                ‹‹የሀገራችንን ሉዓላዊነት የህዝባችንን ሰላም በፅናት እንጠብቃለን›› በሚል መሪ ቃል እየተከበረ ባለው በዓል ሰራዊቱ በከፍተኛ ወጪ የተገነቡ የልማት ሰራዎቶችን እንዲጎበኝና ግንዛቤ እንዲኖረው መደረጉን የምስራቅ አየር ምድብ እንዶክትሪኒሽን እና የህዝብ ግንኙነት ቡድን መሪ እንደገለፁት ኃላፊ ሻምበል ጌታችው ማሞ አስረድተዋል፡፡ ሰራዊቱ የልማት ሰራዎችን መጎብኘቱ የኔነት ስሜት እንዲኖረው እንዲያስብ በኤፌዴሪ አየር ኃይል የምስራቅ አየር ምድብ ዋና አዛዥ ኮሬኔል አበበ…

                Read More

                  ‹‹ቤቶችን ለመንግስት ያለማስተላለፍ ችግር አሠራራችን ላይ ማነቆ ፈጥሯል››

                  የመረጃ አያያዝ ክፍተትም ለህገ-ወጥነት በር ከፍቷል፡፡ አቶ እውነቱ ወርቅነህ የድሬዳዋ አስተዳደር ቤቶች ኮርፖሬሽን ስራ አስኪያጅ የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ድሬዳዋ ቅርንጫፍ የሆነው የድሬዳዋ አስተዳደር ቤቶች ኮርፖሬሽን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የስድስት ወራት የስራ አፈጻፀሙን ለጋዜጠኞች በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ አስታውቋል፡፡ በአፈፃፀሙም በርካታ ያልተከፈሉ ውዝፍ እዳዎችን የማስከፈል፣ በህገ ወጥነት የተያዙ ቤቶችን የማስመለስ፣ ከእገዳ በፊት የኮርፖሬሽኑን መመሪያ ለደንበኞች ቀድሞ የማስተዋወቅ፣ ቅርንጫፍ…

                  Read More

                    በአትሌቲክስ ምስራቁን የሀገራችን ክፍል ወጣቶች ዉጤታማ ለማድረግ በጋራ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ።

                    ምስራቁን የሀገራችን ክፍል ማለትም የሶማሌ ክልል፣ የሀረሪ ክልል፣ ምስራቅና ምዕራብ ሀረርጌን እና የድሬደዋ ከተማ አስተዳደር የሚገኙ የአትሌቲክስ ፍላጎትና ተሰጦ ያላቸዉን ወጣቶች ዉጤታማ እንዲሆኑ ለማስቻል መሰረታዊ ድጋፍ በማድረግ በአትሌቲክስ ምስራቁን የሀገራችን ክፍል ወጣቶች ዉጤታማ ለማድረግ በጋራ እየተሰራ መሆኑ የድሬዳዋ ወጣቶችና ስፖርት ኮሚሽን የኮሚሽነሩ ተወካይ እና ወጣቶችን የማሳተፍና ማብቃት ዳሬክቶሬት ዳሬክተር አቶ እስክንድር አህመድ ገለፁ ፡፡ ቡድኑ…

                    Read More

                      Qulqulina miidhaginaaf hawaasni akka tumsu waamichi dhiyaate

                      Magaalaan Dirree Dhawaa qulqulluu fi miidhagduu akka taatu hawaasni koosiiwan iddoo sirriitti qabuun qaamolee qulqulleessaniin akka qulqulleefamu taasisuu irrattii fi iddoo hin malle keessattuu daadiiwan irratti gatuun miidhaginaa fi qulqulina magaalattii balleessuun dhibeewaniif saaxilamuun duratti shoora gama isaa bahachuu akka qabu Ejansii Qulqulinaa fi Miidhagina Magaalaan Dirree Dhawaatti Abbaan Adeemsa Hojii Misooma Magariisaa , Iddoowan…

                      Read More