የድሬደዋ አስተዳደር ከፍተኛ አመራሮች እና የድሪጅት ከፍተኛ አመራሮች የተሳተፉበት ከዛሬ ጥቅምት 12 ጀምሮ ለሚቀጥሉት ሁለት ቀናት የሚቆይ ያለፉት 10 አመታት ዋና ዋና አፈጻጸሞች እና የቀጣይ 10 አመት የልማት እቅድ ዙሪያ ምክክር መካሄድ ተጀመረ ፡፡ በዚህ የምክክር መድረክ ላይ በአሁኑ ሰዓት የኢኮኖሚ ዘርፍ ያለፉት 10 አመታት ዋና ዋና አፈጻጸሞች እና የቀጣይ 10 አመት የልማት እቅድ ቀርቦ ዉይይት እየተደረገበት ይገኛል፡፡
የድሬደዋ የቀጣይ 10 አመት እቅድ ላይ ምክክር መካሄድ ተጀመረ::


