በአስተዳደሩ የዋሄል ክላስተር ህግን ለማስከበር እርምጃ እየወሰደ ላለው ለጀግናው መከላከያ ሰራዊት 3 መቶ 20ሺህ ብር የሚገመት የሀረር ሰንጋ ከብት አበርክተዋል፡፡

    በስነ ስርአቱ ላይ የአስተዳደሩ ከንቲባ አቶ አህመድ መሀመድ ቡህ፤ ምክትል ከንቲባ አቶ ከድር ጁሃር፤የብልፅግና ፓርቲ ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ መብራቴ ገብረየስ፤የፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር አለሙ መግራ ፤ የኢፌደሪ መከላከያ ሰራዊት የምስራቅ አየር ሀይል እና እዝ የበላይ አመራሮች እና የአስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች እንዲሁም አባ ገዳና የሀገር ሽማግሌዎች ተገኝተዋል፡፡ በስነ-ስርአቱ ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የብልፅግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ…

    Read More

      በማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ዘርፍ ቅንጅታዊ አሰራርን ማጠናከር ይገባል ተባለ::

      የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት÷ የማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ባለሃብቶች እና ባለድርሻ አካላት የትስስር ፎረም ለመመስረት የሚያስችል የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ ተካሂዷል። በመድረኩ የድሬደዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባና የንግድ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኃላፊ አቶ ከድር ጁሐር በማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ዘርፍ ወሳኝ ከሚባሉት በተለይ ከሰው ሀይል÷ የማቴሪያል÷ከማምረቻና ከመሸጫ ቦታ ምችችትን ጨምሮ ከመብራትና ከብድር አቅርቦት እረገድ የተለያዩ ችግሮች እንደሚስተዋሉ አስረድተዋል። ችግሩ በተለይም ጉዳዩ በሚመለከታቸው…

      Read More

        በ2012 ዓ.ም በድሬ ዳዋ የተከሰቱ ዋና ዋና አደጋዎችን ጉዳቶችን ለመቀነስ በተደረገው ርብርብ ላይ የህብረተሰቡ ሚና ከፍተኛ መሆኑ ተገለፀ

        በ2012 ዓ.ም በድሬ ዳዋ ከተከሰቱ ዋና ዋና አደጋዎችን መካከል 4 የተፈጥሮ አደጋዎች ድርቅ፣ ጎርፍ፣ ኮሮናና የአንበጣ መንጋ ሰዉ ሰራሽ አደጋ ግጭት፣መሆናቸውን ዛሬ ድሬዳዋ አስተዳደር አደጋ ስጋት ስራ አመራር ማስተባበሪያ ጽ/ቤት የተከናወኑ ስራዎችና ቀጣይ እቅዶች ላይ በማተኮር ባካሄደው የምክክር መድረክ ላይ የጽ/ቤቱ ኃላፊ አቶ ሀርቢ ቡህ ገለፁ አክለዉም በ2013 ዓ.ም በተፈጥሮ እንዲሁም በሰው ሰራሽ የሚፈጠሩ አደጋዎች…

        Read More

          በአስተዳደሩ ነገ ህዳር 5 የሚለገሰዉን ደም በአግባቡ ለመሰብሰብ ዝግጅት መጠናቀቁ ተገለፀ::

          በሀገራችን የተከሰተዉን ግጭት ተከትሎ የመከላከያ ሰራዊታችን የደም እጥረት እንዳያጋጥም ታስቦ ህዳር 5 /2013 ዓ.ም “ደሜን ለመከላከያ ሰራዊታችን እለግሳለሁ” በሚል መሪ ቃል የደም ልገሳ ስነ ስርአት ይካሄዳል። በመከላከያ ሰራዊታችን ላይ የደረሰውን ድንገተኛ ጥቃት ተከትሎ በደም እጥረት ምክኒያት የሚከሰት ሞትን ለማስቀረት የድሬ ደዋ ነዋሪ የሆኑ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች በሚሳተፉበት የደም ልገሳ ስነስርዓት ላይ የሚለገሰዉን ደም በአግባቡ ለመሰብሰብ…

          Read More