የድሬዳዋ ነዋሪዎች ለሀገር መከላከያ ሰራዊት በአይነትና በገንዘብ ድጋፍ አደረጉ።
በድጋፍ ስነ ስርዓቱ ላይ የተገኙት የመከላከያ ሚ/ር ሚ/ድኤታ ክብርት ወ/ሮ ማርታ ሉዊጂ፣ ሚ/ር ሚ/ድኤታ ማዕረግ የመድህን ፈንድ አስተዳደር ኤጀንሲ ኃላፊ ክብርት ወ/ሮ ወርቅነሽ ብሩ፣ የአስተዳደሩ ከፍተኛ የፓርቲ ኃላፊዎች፣ የካቢኔ አባላት፣ ባለሀብቶችና ነዋሪዎች ታድመዋል። ለሰሜን እዝ መከላከያ ክብርና መስዋዕትነት በህሊና ጸሎትና ምርቃት የተጀመረው የድጋፍ ርክክቡ መርሃግብር የእንኳን ደህና መጣችሁ ንግግር በድሬዳዋ ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ…


