በቀጣይ 5 ዓመታት በአስተዳደሩ 50 ሺህ ቤቶች እንደሚገነቡ ተገለጸ::
በቀጣይ 5 ዓመት በአስተዳደሩ በገጠርና በከተማ የሚገነቡ ቤቶች አስመልክቶ የአስተዳደሩ ከንቲባና ከፍተኛ አመራሮች በቤቶች ልማት ጥናቶች የግምገማ እና የምክክር መድረክ አካሂደዋል፡፡ በምክክር መድረኩ የቤት አቅርቦት ስትራቴጂ ፍሬምዎርክ ጥናት ሰነድ ፣ የወጪ ቆጣቢና አዋጪ የቤት ልማት ዲዛይን ጥናት ሰነድ ፣ የገጠር ቤት ዲዛይን ሰነድ የቀረቡ ሲሆን አመራሩ በስፋት ተወያይተውባቸዋል፡፡ የአስተዳደሩ ኮንስትራክሽን እና ቤቶች ልማት ቢሮ ኃላፊ…


