የድሬዳዋ ብልጽግና ፓርቲ የቁጥጥርና ኢኒስፔክሽን ኮሚሽን ለአባላቱ የግንዛቤ ማዳበሪያ ስልጠና ሰጠ ::

    በግንዛቤ ማዳበሪያ መድረኩ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ወ/ሮ ጫልቱ ሁሴን የኮሚሽኑ አባላት በተመረጡበት አካባቢ እንዴት ስራዎችን መስራት እንዳለባቸው በቂ ግንዛቤ በመያዝ ወደ ስራ ለመግባትና ያሉትን ክፍተቶች ለመዝጋት ስልጠናው ያግዛል ብለዋል። በመድረኩ የቀረቡ 3 አጀንዳዎች የብልጽግና ፓርቲ ቁጥጥርና ኢኒስፔክሽን የውስጥ አሰራር እና የስራ አፈጻጸም ክትትል መመሪያ፣ በኮሚሽኑ እቅድ እና በሪፖርት ማድረጊያ ቅጽ ዙሪያ በአስተዳደሩ ለሚገኙ…

    Read More

      በድሬዳዋ የመጠቀሚያ ጊዜ ያለፈባቸው ምግቦችና ጥራታቸውን ያልጠበቁ መድኃኒቶች ከየመደብሩ ተሰብስበው እንዲወገዱ ተደረገ::

      በድሬዳዋ አስተዳደር በተካሄደ ቁጥጥር የተሰበሰቡ የመጠቀሚያ ጊዜ ያለፈባቸው ምግብ ነክ ሸቀጦችና ጥራታቸውን ያልጠበቁ መድኃኒቶች እንዲወገዱ ተደረገ። የማስወገዱ ሥራ ዛሬ በተከናወነበት ወቅት በአስተዳደሩ ጤና ቢሮ የጤናና ጤና ነክ አገልግሎት ግብዓቶች ጥራት ቁጥጥር የስራ ሂደት ባለቤት ሲስተር ሰሪዶ ኡመር ለኢዜአ እንደተናገሩት፤ በማቃጠል የተወገዱት ምግብ ነክ ሸቆጦች ከግማሽ ሚሊዮን ብር በላይ ግምት ያላቸው ናቸው። እነዚህ በከተማው ከሚገኙ 340…

      Read More