የአስተዳደሩ ጤና ቢሮ በስርአተ ምግብ ዙሪያ ከባለድርሻ ተቋማት ጋር የ6 ወር የእቅድ አፈፃፀም ግምገማ አካሄደ።

    በእቅድ ግምገማው በሴክተር ተቋማት የስርአተ ምግብ ተጠሪዋች በተቋማቸው የተከናወኑ ተግባራትን በዝርዝር አቅርበዋል።በቀረበው የእቅድ አፈፃፀም ላይ ሰፊ ውይይት ተደርጓል። በእቅድ ግምገማው የአስተዳደሩ ጤና ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ ዩሱፍ ሰኢድ እንደተናገሩት ሴክተሮች ተቀናጅተው በመስራታቸው የተሻለ ውጤት እየተመዘገበ መሆኑን በመግለፅ በእቅድ ተይዘው ያልተከናወኑ ተግባራትን በቀጣይ ባሉ ጊዜያት በአጭር ጊዜ መከናወን አለባቸው ብለዋል ።

    Read More

      The 3th social sport movement was held in Dire Dawa.

      Deputy Commissioner of Sports Commission M.F.D.R. Ethiopia Mr. Dube Jilo and Deputy Mayor of Dire Dawas Mr. Kadir Juhari and the leaders of different level of the Ethiopian Sports Movement held on February 21-2013 Deputy Commissioner of Sport Commissioner Mr. Dube Jilo said all leaders should work to attend the social sport movement.   ·  See…

      Read More

        The 125th year anniversary of Dire Dawa University was celebrated.

        It is celebrated in Dire Dawa University on the 125th anniversary of Adwa’s panel discussion on Adwa history. The vice president of Dirre Dawa University held a speech on this celebration, Dr. Magarsa Qasim said that the current generation should learn something from Adwa history and we don’t succeed and understand that there is nothing…

        Read More

          እንኳን ለ125ኛው ዓመት የአድዋ የድል በዓል በሰላም፣ በጤናና አደረሰን !

          የድሬዳዋ ብልፅግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ መብራቴ ገብረየስ 125ኛ ዓመት የአድዋ ድል በዓል በእብሪትና በማን አለብኝነት ተነሳስቶ አገራችንን በቀኝ ግዛት ለመግዛት የሞከረውን የፋሺስት ኢጣሊያ ጦር አባቶቻችን በአንድ ላይ በመሆን ድል በማድረግ ነፃነታችንን እንዳስከበሩት ሁሉ እኛም ዛሬ ዋነኛ ጠላታችን የሆነውን ድህነትና ኋላቀርነት ላይ የተባበረ ክንዳችንን በማንሳት ብልፅግናን ልናረጋግጥ ይገባናል ብለዋል። በተለይም ወጣቱ ትውልድ የአባቶቹን ታሪክና አኩሪ…

          Read More