በግል የሀገር አቋራጭ ትራንስፖርት ዘርፍ የተሰማሩ ማህበራት ተሽከርካሪዎች ከዛሬ ጀምሮ መነሻቸውን ከጎሮ መናህሪያ አድርገው አገልግሎት መስጠት ጀመሩ፡፡

    በትራንስፖርት ባለስልጣን ድሬደዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የህዝብ ትራንስርትአገልግሎት አደረጃጀት ስምሪት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ተፈራ ነጋ እንደገለፁት የድሬዳዋ ትራንስፖርት ባለሥልጣን በአዋጅ ቁጥር 468/97 በተሠጠው ስልጣን መሠረት ማንኛውንም የግልም ሆነ የህዝብ ትራንስፖርት የመከታተል የመደገፍ፣ የመቆጣጠር ኃላፊነት የተሰጠው መሆኑን እና ይህንኑ በመተግበር ላይ እንደሚገኝ ነው የገለፁት፡፡ አቶ ተፈራ አክለውም እንደ ሃገር አቀፍ ለረጀም ጊዜ በህዝብ ትራንስፖርት የማታ ጉዞ የተነሳ…

    Read More