ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ለሚመራ ልዑክ በድሬ ደዋ ደማቅ አቀባበል ተደረገ፡፡ 5 years ago5 years ago01 mins በፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ለሚመራ ከፍተኛ የልዑካን ቡድን በድሬዳዋ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ የድሬዳዋ አስተዳደር ም/ከንቲባ አቶ ከዲር ጁሃር ኧና የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ እና ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ወይዘሮ ሚስራ አብ አቀባበል አድርገውለት ልዑኩ ወደ ሀረር አቅንተዋል። Post navigation Previous: Buufatni Tajaajila Taaksii Saabiyaan Sa’idoo gara Qeeyraatti jijjiiramuun ibsame.Next: Jiila Pireezidaant Saahilawarq Zawdeen durfamuuf Simannaan Taasifame
የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጅሃር በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በዛሬው ዕለት በግንባር ተገኝተው ድምፅ ሰጥተዋል። direcom2 days ago2 days ago 0