መስተዳደሩ በሴቶችና ህፃናት ላይ እየሰራ ያለው ስራ የሚበረታታ መሆኑን ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በድሬደዋ ገለፁ ድልጮራ ሆስፒታል የአንድ ማዓከል አገልግሎት፣ የፆታዊ ጥቃት ተጎጂዎች ማገገሚያ፣ የህፃናት ማቆያ እና ለህፃናት ማቆያ እየተሰራ ያለውን ፕሮጄክት ተዘዋዉረው ከጎበኙ ብሃላ
መስተዳደሩ በሴቶችና ህፃናት ላይ እየሰራ ያለው ስራ የሚበረታታ መሆኑን
ገለፁ።
በዚህ ጉብኝት የድሬዳዋ አስተዳደር ም/ከንቲባ አቶ ከዲር ጁሃር እና የአስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች በመሳተፍ ለሉዑካን ቡድኑ ገለፃና ማብራሪያ አድርገዋል።


