የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ በአከባቢው ያሉ የማህበረሰብ አገልግሎቶችን በማጠናከር የተለያዩ ችግር ፈቺ ምርምሮችን ማከናወኑን ቀጥሏል፡፡

    ዩኒቨርሲቲው ከድሬዳዋ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን ጋር በመሆን በተለይም ህብረተሰቡ የውሃ አቅርቦትን የሚያገኙባቸውን መንገዶች ጥናት በማድረግ ማህበረሰቡ በአቅራቢያው ውሃ የሚያገኙበትን መንገድ ጥናት ለማካሄድ የውል ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ በውሉ መሰረትም የቦኖ ውሃ በድሬዳዋ በተለምዶ ገንደ ተስፋ ለገኦዳ ሰፈር ይሰራሉ በውል መፈራረሙ ስነ-ስርዓት ላይ የተገኙት የዩኒቨርሲቲው ም/ፕሬዚዳንትና የምርምርና የማህበረሰብ አገልግሎት ዘርፍ ኃላፊ ዶ/ር ሰለሞን ዘሪሁን እንደተናገሩት ዩኒቨርሲቲው ለአስተዳደሩ…

    Read More

      በአስተዳደራችን የኮሮና ስርጭት እጅግ አሳሳቢ ከመሆኑም በላይ በሳምንቱ የ8 ሰዎች ህይወት አልፏል፡፡

      ከድሬዳዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ የኮቪድ – ወረርሽኝ ወቅታዊ ሁኔታ አስመልክቶ የተዘጋጀ መግለጫ የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ወቅታዊ ሁኔታ እጅግ አሳሳቢ ከመሆኑ ጋር በተያያዘ ቀደም ሲል ወረርሽኙን ለመከላከል የወጣውን መመሪያ ቁጥር 30/2013 ዓ/ም በመላ ሀገሪቱ ከመጋቢት 20/2013 ዓ/ም ጀምሮ እንዲተገበርና በመመሪያው የተጠቀሱ የመከላከል ተግባራትን በሚተላለፍ ላይ ህጋዊ እርምጃ እንዲወሰድ አቅጣጫ የተቀመጠ ሲሆን የኮሮና ስርጭት እጅግ አሳሳቢ በሆነበት በአስተዳደራችንም…

      Read More