የድሬዳዋ አስተዳደር መንግስት ኮሙዪኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1442 ኛው የረመዳን የፆም ወር በሰላምና በጤና አደረሳችሁ። 5 years ago5 years ago01 mins ፆሙ የእዝነት:የአብሮነት : የተቸገሩትን የምንረዳበት እና የበረከት ፆም እንዲሆንላችሁ ከልብ እየተመኘን በዚህ የፆም ቀናት በሃገራችን ብሎም በከተማችን አሳሳቢ እየሆነ የመጣውን የኮሮና ወረርሽኝን ለመከላከል ከጤና ባለሙያዎች የሚሰጡ የጥንቃቄ ምክሮችን ሳንዘናጋ እንተግብራቸው። ረመዳን ከሪም Post navigation Previous: ለመምረጥ_ይመዝገቡ የመራጮች ምዝገባ ሊጠናቀቅ 11 ቀናት ብቻ ይቀሩታል:: አሁኑኑ ይፍጠኑ:: የመራጭነት ካርድዎን በእጅዎ ያስገቡ::Next: በድሬዳዋ አስተዳደር ከ 725 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ የመንገድና የጎርፍ መከላከያ ግንባታዎች እየተከናወኑ ይገኛሉ፡፡
የድሬዳዋ የኮሪደር ልማት ለከተማዋ ውብ ገፅታን ከማላበሱ ባሻገር ለከተማ ግብርና እና ለሥራ ዕድል ፈጠራ ትልቅ በር ከፍቷል direcom1 month ago1 month ago 0
ሰኔ 25 ቀን 2016 ዓ.ም በደረሰው ድንገተኛ የእሳት አደጋ ሳቢያ የተጎዱ ወገኖችን በመደገፍና አካባቢውን መልሶ በማቋቋም ረገድ የድሬዳዋ አስተዳደር እያበረከተ ያለው አስተዋጽኦ ከፍተኛ መሆኑ ተጠቁሟል። direcom1 month ago1 month ago 0
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ:: direcom1 month ago1 month ago 0
Qormaanni Ministirii Kutaa 6ffaa Bara 2018 Sadarkaa Bulchinsaatti Har’a Kennamuu Jalqabe. direcom1 month ago1 month ago 0